Silent genocide [ ፀጥተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል]
የአለም መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንደሚገልፀው የፀጥተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል[ Silent genocide ] በአንድ አገር ወይም ህዝብ ላይ የሚፈፀም አሰቃቂ ድርጊት መሆኑን ያስረዳል። ይህ ማለት ዜጎች በሚኖሩበት አካባቢ መሰረታዊ አገልግሎቶች እንዳያገኙ ማድረግ ነው።
እነዚህም ውሃ ማቋረጥና ዜጎች በሚኖሩበት አካባቢ ቁሻሻ ማከማቸትና በሚፈጠረው አደገኛ ወረርሽኝ በሽታ እንዲያልቁ ማድረግ ነው።
ይህ በአለማችን በተለያዩ አገሮች የተከሰተው አስከፊው የዘር ጭፍጨፋ ምክንያት በማድረግ የአለም የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ወንጀል ደረጃ ላይ አስቀምጧል ።
የሐረር ህዝብ በዚህ መንገድ እየደረሰባቸው ያለው ፀጥተኛው የዘር ማጥፋት ዘማቻ እያወቁ የፌደራል መንግስት ለምን ዝምታን መረጠ? የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ምን እየሰራ ነው? የአገሪቱ ሚዲያዎች ለምን ትኩረት አልሰጡም?…… የሀረር ህዝብ በአፋጣኝ መልስ ይጠብቃል።
የፌስቡክ አክቲቪስት ነኝ ባዮች ላይክና ሼር ከመሰብሰብና የታመመውን የአገሪቱን ፖለቲካ ጋር አብረው ታመዋል። የሀረር ህዝብ መሰረታዊ አገልገሎቶች ተቋርጦበት እረ መንግሥት ያለ ብሎ ደምፁን ቢያሰማ እንዴት የሚሰማው ይጣ?
የፍቅር አገር የሐረር ህዝብ ፍትህ ይመፀናል ።
ስለዚህ ይህን ጥሪ share በማድረግ ለሐረር ህዝብ አጋርነታችሁን ያሳዩ።
Please share it #stop silent genocide in #HARAR
Download
Source Ethiopia Insight, March 11, 2020 By Abdullah Sherif
ኦሮሞ ኢትዮጵያን እያሰተዳደረ እንዴት ሐረሪዎች እንዲህ አይነት ቤት ይስራሉ? ሞተን እንገኛለን እንጂ ማንም አይኖርበትም
Click the link to download Or Share Photo
https://drive.google.com/open?id=1HjUWvZ0kUO97XGj4Hgxu8FTboYX0i-Bh
ኦሮሞ ኢትዮጵያን እያሰተዳደረ እንዴት ሐረሪዎች እንዲህ አይነት ቤት ይስራሉ? ሞተን እንገኛለን እንጂ ማንም አይኖርበትም
Click the link to download Or Share Video
https://drive.google.com/open?id=1FonV4ZnXIsX8t2wRTsMgf34PWzmcMi7l
Qeero Mobs replaced Harari state flag in Harar police commissioner office by Oromia flag
ከእርሻቸው የተባረሩ የሐረሪ እናት
ወይዘሮ ሲቲሚያ ማዊ
Click the Link below to Download Or Share Video
https://drive.google.com/open?id=1gL04qSNTeq6ZWsWMfDrw0UushTqzjMXP
ከቤታቸው የተባረሩ የሐረር ነዋሪ
ወይዘሮ አልፉሌይላ
Click the Link below to Download Or Share Video
https://drive.google.com/open?id=1tAYG9hoyR_THv8mGon_EbwbvOrj3ksNr